- Details
- Category: Quick Links
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 14224
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት ህ አንቀፅ 93/4/ እና የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 አንቀፅ 4/1/ መሰረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወረርሽኙ ሥርጭት እያስከተለ ያለውንና ሊያስከትል የሚችለውን ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ለመቀነስ እና ለመከላከል የመብት እገዳዎችንና፣ እርምጃዎችን በሚያወጣቸው ደንቦች እንደሚወስን በመደንገጉ፤
Read more: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
- Details
- Category: Quick Links
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 13418
PROCLAMATION No .1/2016
State of emergency Proclamation for the MAINTENANCE OF PUBLIC PEACE AND security
RECOGNISING the constitutional responsibility of the State to maintain the constitutional order, ensure peace and security of the country, protect the security of the public and citizens, protect investment and infrastructure from attack;
- Details
- Category: Quick Links
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 10688
መንግስት ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን የመጠበቅ፣ የሀገርን ሠላምና ህልውና፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ እና ኢንቨስትመንትና መሠረተ ልማቶችን ከጥቃት የመጠበቅ ሕገመንግስታዊ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤
ሕገ መንግስታዊ ሥርአቱን፣ የሕዝብን ሠላምና ፀጥታ አደጋ ላይ የሚጥሉ በተለይም የኢንቨስትመንትና የልማት እንቅስቃሴን በማዳከም ላይ ያነጣጠሩ በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች በውጭ ሀይሎች ድጋፍ ጭምር የተፈፀሙ ሕገወጥ ተግባራት ለበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋት፣ ለተቋማት እና መሠረተ ልማቶች መውደም እንዲሁም ለብጥብጥና ሥርዓት አልበኝነት ምክንያት መሆናቸውን እና ይህን ሁኔታ በመደበኛው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከማይቻልበት ደረጃ ላይ መደረሱን በመረዳት፤
Read more: አዋጅ ቁጥር 1/2009 - የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ
- Details
- Category: Quick Links
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 10051
ክፍል አንድ፡ የተከለከሉ ተግባራት
ንዑስ ክፍል አንድ፡ በማንኛውም የአገሪቱ ክፍሎች የተከለከሉ ተግባራት
1) ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን የሚጥስ ተግባር መፈጸም፣ በህገ መንግስቱና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ላይ የሚፈጸሙ በወንጀል ህጉ ከአንቀጽ 238 እስከ 260 ድረስ የተመለከተ ማናቸውንም ወንጀሎች መፈጸም
- Details
- Category: Quick Links
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 35533
A PROCLAMATION TO PRONOUNCE THE COMING INTO EFFECT OF THE CONSTITUTION OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
WHEREAS, the Nations, Nationalities and Peoples of Ethiopia have, through their elected Representatives, ratified the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, on the 8th day of December, 1994; it is hereby proclaimed as follows:
Read more: Proclamation No. 1/1995 - Proclamation of the Constitution of the FDRE
- Details
- Category: Quick Links
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 83010
አዋጅ ቁጥር 1/1987
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት በሥራ ላይ መዋሉን ለማሳወቅ የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መርጠው በላኳቸው ተወካዮቻቸው አማካይነት ኀዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥትን ያጸደቁ በመሆኑ የሚከተለው ታውጇል፡፡
Read more: አዋጅ ቁጥር 1/1987 - የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት