የንግድ ችሎት ውሳኔዎች

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከአቢሲኒያ ሎው ጋር በመተባበር በፍርድ ቤቱ ሥር የሚገኙ የንግድ ችሎቶች የሰጧቸው የተመረጡ ውሳኔዎችን በዚህ ክፍል ያቀርባል፡፡ ዓላማውም ችሎቶቹ የሚሰጧቸው ውሳኔዎች ሥልጣን ባላቸው የበላይ ፍርድ ቤቶች መታየታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለንግድ ማህበረሰብ እና ለሌሎች ተጠቃሚዎች ውሳኔዎቹን ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡

 

የመ/ቁ 279799

ታህሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም

ዳኛ፡-ሀዲስ ነቃጥበብ

አመልካቾች 1. አቶ አብርሃም ጌታቸው ጥላሁን  

አቶ ሳሙኤል ታደሠ ጫላ

ወ/ሪት ቤዛዬ ግርማ ተሾመ አልቀረቡም ከተባለ በኋላ ቀረቡ

አቶ ቢኒያም ልዑልሰገድ ሞጆ

አቶ ታምራት ግርማ በየነ

 

የመ/ቁ 277844

ታህሳስ 22 ቀን 2012 ዓ.ም

                ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ               

ከሣሽ፡- ዳግም አስካለና ጓደኞቻቸው የብሎኬት ማምረቻ ስራ ህብረት

      ሽርክና ማህበር - አልቀረበም

ተከሣሾች፡- 1. ወ/ሪት ማርታ ሴታ ዬታ

2. አቶ አብዱልቃድር አርቦ ሸሪፍ በሌሉበት

የመ/ 277191

ነሐሴ 1 ቀን 2011 .

ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ

አመልካች ፡- ዜታ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

 ተጠሪ ፡-   ጃቢ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

 መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ሲሆን ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሠጥቷል፡፡

የመ/ቁ 276809

ጥቅምት 4 ቀን 2012 ዓ.ም

               ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ

ከሣሽ፡- አቶ ላመስግን ሙሴ

ተከሣሽ ፡- አቶ መሰረት ውበቱ

መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሠጥቷል፡፡

 

የመ/ቁ 276775      

ጥቅምት 12  ቀን 2012 ዓ.ም

 

ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ

ከሳሾች፡- 1ኛ. ዶ/ር አበበ ደምስስ ፅጌ

       2ኛ. ወ/ሮ ክብነሽ ስብስብ ሀብተየስ

       3ኛ. አቶ ዳንኤል አበበ ደምስስ

 

 

የመ/ቁ 276338

ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም

                ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ

ከሳሾች፡- የቀድሞ የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ሰራተኞች

     ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የቦርድ አባላት፡-

        1ኛ. አቶ ጌታቸው ተስፋዬ

Page 1 of 5