አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

"የግልግል ዳኝነት በኢትዮጵያ ሕግ" የሚል ርዕስ ያለው አዲስ የሕግ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ መጽሐፉ አቶ ሲራክ አካሉ እና አቶ ሚካኤል ተሾመ በተባሉ ሁለት ወጣት የሕግ ሙሁራን የተፃፈ ነው፡፡ መጽሐፉ 326 ገጽ ያለው ሲሆን ዋጋው 77 ብር ነው፡፡ መጽሐፉ በሜጋ መጽሐፍት መሸጫ መደብር ያገኙታል፡፡ 

New Arbitration in Ethiopian Law book is published