- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 10191
Deadline: 31 March
The United Nations University (UNU-WIDER) PhD Internship Program is inviting doctoral students around the world to apply for a fully funded opportunity to utilize the resources and facilities at UNU-WIDER for their PhD dissertation or thesis research, and to work with UNU-WIDER researchers in areas of mutual interest.
Read more: United Nations University PhD Internship Program (Fully funded)
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 51095
Abyssinia Law won the Free Access to Law Awards in the Technology Innovation category hosted by the African Legal Information Institute and Southern African Legal Information Institute.
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 14092
ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለማስከበርና የህዝብና የዜጎችን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደነገገ ሲሆን በቅርቡ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተስተዋለውን የጸጥታ መደፍረስ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር አድርጎ የህዝቡን ሰላምና ፀጥታ ወደ ነበረበት ለመመለስ በየቦታው ለታየው ሁከት፣ ረብሻና ስርአት አልበኝነት ዋንኛ መገለጫ በሆኑ አውዳሚ ተግባራት ላይ የተጣለውን ክልከላ እንዲሁም ክልከላዎቹ ሲጣሱ በአዋጁ መሰረት የሚወስዱ የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃዎችን በመለየት አስቀድሞ ለህዝብ ማሳወቅ እንዲሁም አዋጁ ተፈፃሚ ሆኖ በሚቆይበት ጊዜ ክልከላዎቹን ጥሰው በሚገኙ ሰዎችና ድርጅቶች ላይ ተገቢውን የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃ መውሰድ ተገቢ ሆኖ ስለተገኘ የህዝብን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር---መስከረም 28/2009 አንቀፅ 13/2/ እና በደንቡ አንቀፅ 4 በተፈቀደው መሰረት የሚከተለው መመሪያ ወጥቷል።
Read more: በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፓስት የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃ አፈፃፀም መመሪያ
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 9201
Some 14 years ago, the Southern Africa Legal Information Institute (SAFLII) started out with a mandate to provide free access to legal information from Southern Africa countries. Since then, in-country legal information institutes (LIIs) have emerged in East, West and Southern Africa to meet a growing demand for legal information in the region. Together, these LIIs are enhancing the way citizens, governments and businesses access and utilize legal information.
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 17697
ሰላም የአቢሲኒያ ሎው ድረገጽ ተከታታዮች፤ እንዴት ናችሁ!
ከብዙ ድካምና ሀሳብ በኋላ የአቢሲኒያ ሎው አፕ አጠናቅቀን ዛሬ ገበያ ላይ አውለናል፡፡ አቢሲኒያ ሎው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሕግ መረጃ ክፍተት ለመሙላት ባለፉት 6 ዓመታት ለተጠቃሚዎች ሕግ ነክ መረጃዎችን በኢንተርኔት ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
Read more: የኢትዮጵያ ሕጎችና የሰበር ውሳኔዎች ዳታቤዝ አፕሊኬሽን ለተጠቃሚዎች ዝግጁ ሆኗል
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 10546
ማስታወቂያ
ፍትሕ ሚኒስቴር ለፌዴራል የማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ መግቢያ ፈተና ለመቀመጥ ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆኑ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡