Non-Contractual Liability (Tort Law)

Non-Contractual Liability (Tort Law) (10)

ይህ ሀላፊነት በእንግሊዝኛው /vicarious liability/ የሚባለው ነው፡፡ የተደነገገውም ከ2124 እስክ 2136 ባሉት ቁጥሮች ስር ነው፡፡ ሀላፊነትን የሚያስከትለው ተግባር የተፈፀመው በአንዱ ሰው ሲሆን ተጠያቂ የሚሆነው ግን ሌላ ሰው ነው፡፡ ሀላፊነት የሚያስከትለውን ተግባር የሚያከናውኑት ሦስት ዓይነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነሱም አካለ መጠን ያላደረሰ ልጅ፣ ሠራተኛ እና ደራሲያን /ፀሐፊዎች/ /authors/ ናቸው፡፡ ሠራተኛ የሚለው የመንግስት…
ባለፈው  ክፍል ጥፋት ምን እንደሆነ የጥፋት  ዓይነቶችንና ጥፋት  በምን ላይ  ሊፈፀምና እንዴት  አላፊነትን  ሊያስከትል  እንደሚችል አይተናል፡፡ በዚህ ክፍል  ደግሞ  አንድ ሰው ጥፋት ሳይኖረው   እንዴት  ተጠያቂ  እንደሚሆን  እንመለከታለን፡፡ በእንግሊዝኛው  /Strict liability/ የሚባለው ነው፡፡ ስለጥፋት  ሳይኖር አላፊነትን የሚደነግጉት  ቁጥሮች  ከ2066 እስከ 2089 ያሉት ናቸው፡፡ እነዚህን ቁጥሮች  በንዑስ  ክፍሎች   ስንከፍላቸው፡፡   ቁጥር 2066-2070…
ውል  ከማድረግ  በፊት  የተደረገ ድርድር ቁጥር 2055   አንድ  ተዋዋይ  ውል  ገብቶ  በውሉ መሠረት ግደታውን  ሳይወጣ  ከቀረ በውሉ መሠረትና በውል ድንጋጌዎች  መሠረት  አላፊ  ይሆናል፡፡ ሆኖም  ግን  ውል ከመግባቱ በፊት አንደ ሰው  ሌላኛውን ወገን  ውል እንዲገባ ሊያግባባውና ውሉንና ከውሉ የሚያገኘውን  በማሰብ  ለወጪ  ሊዳርገው ይችላል፡፡ ይህን  ወጪ  ከወጣ  በኃላ  ግን አግባቢው ውል …
የኢፊድሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 40 ስር   የግል ንብረት  ምን ማለት እንደሆነ ዘርዝሮ  ማንኛውም የኢትዩጵያ  ዜጋ  የግል  ንብረት  ባለቤት መሆኑ /መሆኗ እንደተከበረ  የሕግ  ጥበቃም  እንዳለው ደንግጓል፡፡ ይህ መብት  የመሸጥ፣  የመለወጥ፣ የማውረስ፣ ባለቤትነት የማዘወር  ወይም  የካሣ  ክፍያ  የመጠየቅ መብትን  ይጨምራል እንዲሁም  መሬት  የማይሸጥ  የማይለወጥ ቢሆንም በይዞታ  የመያዝና  የመጠቀም  መብት መኖሩን  በዚሁ  አንቀፅ…
ይህ  ድርጊት በፍትሐብሔርም በወንጀል ሕግም ጥፋት ነው የወንጀል ሕግ ቁጥር 613ን  ተመልከቱ እነዚህ ቁጥሮች  በኘሬስና  ሀሳብን  በነፃ  የመግለፅ  ሕገ  መንግስታዊ መብት ላይ  የተደረጉ  ገደቦች ናቸው፡፡  በተመሳሳይ  ሁኔታ የኢፊዲሪ  ሕገ  መንግስት  አንቀፅ  39 /3/ ስር  የኘሬስና የሌሎች  መገናኛ  ብዙሃን  እንዲሁም የሥነ ጥበብ ፈጠራ ነፃነት መረጋገጡን  ደንግጉ  አንቀፅ  29/6/ ስር  የሰውን ክብርና …
የኢፌዲሪ  ሕገ መንግስት  አንቀፅ 17 ስር  በሕገ ከተደነገገው ሥርዓት ውጭ ማንኛውም ሰው ወንድም ሆነ ሴት ነፃነቱን/ቷን አያጣም /አታጣም ተብሎ ተደንግጓል፡፡ በተጨማሪም ንዑስ አንቀፅ ሁለት ስር ማንኛውም  ሰው  በሕግ ከተደነገገው ሥርዓት ውጭ ሊያዝ እንደማይችል ተደንግጓል፡፡ ስለሆነም ይህ የነፃነት መብት  ሕገ መንግስታዊ መብት ነው፡፡   ይህም በመሆኑ  ነው  የፍትሐብሔር  ቁጥር 2ዐ4ዐ/1/ አንድ…
የኮመን  ሎው  አገሮች  /Battery/ ይሉታል፡፡ ሲቪል ሎው  አገሮች  ደግሞ  /Physical assault/ የሚሉት  ነው፡፡  በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ  14 መሠረት ማንኛውም  ሰው  ሰበዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር  የአካል ደህንነትና  የነፃነት መብት  አለው፡፡ የአካል ደህንነትና የነፃነት  መብትን ይህን ቁጥር ማለት 2ዐ38ን እና  ቀጣዩን  ቁጥር ማለት ቁጥር 2ዐ4ዐ ስንወያይ እናነሳቸዋለን፡፡  እነዚህ  ሐገ…
ከውል ውጭ የሆኑ የአላፊት ምንጨች ሶስት  ናቸው፡፡  የመጀመሪያው  ጥፋት  ነው፡፡ ሁለተኛው  የአንድ ሰው እንቅስቃሴ  /Activity/ ወይም  በእጅ  የያዘው ወይም ንብረቱ የሆነ  ነገር ነው፡፡ ሶስተኛው  ደግሞ አላፊ የሆኑለት ሰዉ  በጥፋት ምክንያት ወይም በሕጉ  መሠረት  አላፊ መሆን  ነው፡፡ የፍትሐብሔር  ሕግ ቁጥር 2ዐ77 /1/ የመጀመሪያውን አንድ ሰው  በራሱ  በኩል ምንም የገባው ግዴታ ሳይኖር…
ከውል ውጨ አላፊነት ሕግ ሁለት ዋና ዋና ዓላማች  አሉት እነሱም የተጉዳ ሰው እንዲ ካስ ማድረግና  በዳይ ወይም ሌላ ሰው ተመሳሳይ    ድርጊት ከመፈፀም እንዲቆጠብ  ማድረግ ነው፡፡  በእንግሊዝኛው  / Compensation and  Deterrence/   የምንለው ነው፡፡  ስለሆነም ከውል ውጨ አላፈነት ሕግ  በዋናነት  የቅጣት  ዓላማ የለውም፡፡  ይህ በዋናነት የወንጀል ሕግ ዓላማ ነው፡፡  በርግጥ ከውል ውጨ…
ከውል ውጪ ያለ አላፊነት ሕግ ማለት  ሕግ  መንግስቱ ጥበቃ ባደረገላቸው የሰዎች  የንብረት እና  የሰውነት መብቶች  ላይ ጉዳት ሲደርስ ጉዳቱን  ያደረሱ ሰዎች  ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች እንዲክሱ  የሚያስገድድ  ሕግ ነው፡፡   ጥበቃው  በሶስት መንገድ  ሊደረግ ይችላል፡፡ አንዱ ጉዳቱን  ያደረሱ ሰዎች ጉዳቱን ለደረሰባቸው  ሰዎች  በገንዘብ  መልክ ካሣ  እንዲከፈሉ በማድረግ ሊሆን ይችላል፡፡ እንዲሁም  ከአድራጐታቸው …