- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Yibekal Gizaw By
- Hits: 16731
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ /ኢፌዴሪ/ መንግስት፤ በሕገ መንግስቱ የተደነገጉት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በተሟላ ሁኔታ የሚከበሩበትና የሚረጋገጡበትን ሁኔታ ለመፍጠር ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ሰብዓዊ መብቶችን የበለጠ ለማስከበር እና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ስልቶችን መንደፍና ተግባራዊ ማድረግ፤ ከመሠረቱ የኢትዮጵያን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሐ-ግብርን ማዘጋጀትና ለተግባራዊነቱ መትጋት በአንድ ሀገር ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን በተቀናጀ ሁኔታ በማስከበርና በማረጋገጥ ረገድ ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጠው ጉዳይ ነው፡፡
Read more: የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርኃ-ግብር
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 55320
Abyssinia Laws’ funders and the legal services they make possible!
We want generous funders, both public and private, to support Abyssinia Law work. Unlike most free legal aid programs, we still cover most of our funding from our pocket. However, we are proud that our support from foundations, government and educational institutions has grown recently.
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 24798
ABOUT ABYSSINIA LAW JOURNAL
The Abyssinia Law Journal (ALJ) is a platform for the scholarly analysis of Ethiopian Law and interdisciplinary research on the law. It provides a forum for scholars and practitioners, from Ethiopia and elsewhere, to reflect on issues that are internationally significant and locally relevant. The Law Journal aims to be essential reading for those inside and outside Ethiopia who wish to keep abreast of the development of the Ethiopian legal order and its relationship to legal issues internationally. We remain committed to providing an authoritative platform for scholarly inquiry into legal systems and analyses of contemporary cross-jurisdictional legal issues with particular emphasis on every paper making a substantive contribution to understanding some aspects of the Ethiopian legal system. We are always accepting submissions, so please consider writing for us! (See attached Submission Guidelines.)
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 61076
የአጠቃቀም ፖሊሲ
አቢሲኒያ ሎው በኢትዮጵያ ውስጥ በሕግ ሥራ ላይ ያሉትን ሰዎች እና ፍትሕ ተቋማት ሥራቸውን ቀልጣፋ ለማድረግ ጠቃሚ የሆኑ የሕግ ጽሑፎችን፣ የሕግ ሰነዶችን፣ የሰበር ውሳኔዎችን፣ የፌዴራልና የክልል ሕጎችንና የሕጉቹን መጽናት፣ መሻሻል ወይም መሻር፣ የሕጎች ማብራሪያዎችን፣ የሕጎች ሐተታ ዘምክንያትን፣ ኦዲዮ ሕጎችን፣ የሕግ ፎርሞችን፣ ጥናታዊ ጽሑፎችን፣ የሕግ ጡመራዎችን፣ የሕግ ሥራ ማስታወቂያዎችን፣ የጠበቆችን ዝርዝር፣ እና መሰል ተያያዥ የሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን በድረገጽ ያቀርባል፡፡
- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
- Liku Worku By
- Hits: 93727