Reviews (1)
by Oliyad Tamire Garedew

Mr Muluken Seid
አቶ ሙሉ ቀን ስይድን በሚገባ አውቃቸዋለሁ በስራ አለም ከሳቸው ጋር የመስራት ዕድል ገጥሞኛል በስራቸው ሲበዛ ታታሪ እና ዘውትር እራሳቸውን በእውቀት ለማብቃት የሚጥሩ ያላቸውንም እውቀት ለሰዎች ለማሳወቅ እና ለማካፈል የማይሳሱ ብቁ የህግ ሰው ናቸው በህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ቀዳሚ ተመራጭ ብታደርጓቸው ትጠቀማላችሁ፡፡