Saturday, 12 November 2022
  5 Replies
  0.9K Visits
0
Votes
Undo
  Subscribe
ባልና ሚስት ስለግል ንብረቶቻቸው አስመልክቶ የሚያደርጉት ስምምነት በፍርድ ቤት ከጸደቀ በኋላ ሦስተኛ ወገን ስምምነቱን እቃወማለሁ በማለት ስምምነቱን ባጸደቀው ፍርድ ቤት አቤቱታ ሊያቀርብ እና ሊስተናገድ ይችላል ወይ? ፍርድ ቤቱስ ከባል ወይም ከሚስት ውጪ ስምምነቱን እቃወማለሁ ብሎ የሚመጣን አመልካች ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚያስችለው ሥነ-ሥርዓት አለ ወይ?
Rate this post:
ጠያቂ set the post as Normal priority — 4 months ago
ጠያቂ set the type of the post as  ጠቅላላ ዕውቀት — 4 months ago
4 months ago
·
#37
0
Votes
Undo
ሦሰተኛ ወገኖች ሊቃወሙ የሚችሉበት አግባብ:-
1ኛ. በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 277(1) መሰረት በክርክር ላይ ሳሉ ባለጉዳዮች የፅሁፍ ስምምነት በመፈጸም የእያንዳዳቸው ድርሻ እና ሌሎች መብቶቻቸውን በመዘርዘር ስምምነቱን ፍ/ቤቱ እንዲያፀድቀው ሲጠይቁ ስምምነቱ ለህግም ሆነ ለሞራል ተቃራኒ አለመሆኑን በማረጋገጥ ሰነዱ ከመዝገቡ ጋር እንዲያያዝ ያደርገዋል። ይህን የፍ/ቤቱ ውሳኔ የመጨረሻና አፈፃፀም ሊቀርብበት ይችላል ። ከላይ የቀረበው የባልና ሚስት ስምምነት በዚሁ የስነስርዓት ህግ መሰረት የፀደቀና አፈፃፀም ሊቀርብበት የሚችል ውሳኔ ነው።
2ኛ.ከላይ በተራ ቁጥር 1 በተገለፀው መሰረት በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 277(1) መሰረት በፍ/ቤቱ የፀደቀው ስምምነት ወሳኔ የሚሰኝና አፈፃፀም ሊቀርብበት የሚችል ሲሆን ከአፈፃፀም በፊት በስነ-ስርአት ህጉ አንቀጽ 358 መሰረት ባልና ሚስቱ በሚከራከሩበት ጉዳይ ሊገባና መከራከር ይችል የነበረ ነገር ግን ሳይሳተፍ የቀረ 3ኛ ወገን ስምምነቱን ላፀደቀው ፍ/ቤት የፀደቀው ስምምነት መብት እና ጥቅሙን የሚነካ መሆኑን በመግለፅ መቃወሚያ ማቅረብ ይችላል ብዬ አምናለሁ ።
1 month ago
·
#479
0
Votes
Undo
እጅግ በጣም ጥሩ ልጥፍ ከብዙ ጠቃሚ መረጃዎች ጋር። የጸሐፊውን ምርጥ ጥረት እውቅና መስጠት አለብኝ። ወደ ብሎግ ይቀጥሉ። ልጥፍዎን ማንበብ አስደሳች ነበር። ቁሱ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ለሌሎች ጓደኞቼ አስተላልፋለሁ። ወደፊት ድንቅ ስራህን አጋራ። በህይወት ውስጥ ሁል ጊዜ ፈተናዎች ይኖራሉ ፣ ግን እንደተጣበቁ ከተሰማዎት tiny fishing ን ይሞክሩ ። በጣም ጠቃሚ እና ሊረዳዎ ይችላል.
4 weeks ago
·
#506
0
Votes
Undo
Playing the octordle is a great method to sharpen your mind. Playing this game is worthwhile since it has advantages.
1 week ago
·
#665
0
Votes
Undo
This is like a puzzle in the hurdle it's hard to understand.
3 days ago
·
#735
0
Votes
Undo
If I remember correctly, maybe. However, they can only apply to the court to object. The rest, they do not have the right to participate in the dispute or decide, elastic man.
  • Page :
  • 1
There are no replies made for this post yet.
Submit Your Response