የንግድ ችሎት ውሳኔዎች

የንግድ ችሎት ውሳኔዎች

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከአቢሲኒያ ሎው ጋር በመተባበር በፍርድ ቤቱ ሥር የሚገኙ የንግድ ችሎቶች የሰጧቸው የተመረጡ ውሳኔዎችን በዚህ ክፍል ያቀርባል፡፡ ዓላማውም ችሎቶቹ የሚሰጧቸው ውሳኔዎች ሥልጣን ባላቸው የበላይ ፍርድ ቤቶች መታየታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለንግድ ማህበረሰብ እና ለሌሎች ተጠቃሚዎች ውሳኔዎቹን ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡

የመ/ቁ 279799 ታህሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡-ሀዲስ ነቃጥበብ አመልካቾች 1. አቶ አብርሃም ጌታቸው ጥላሁን አቶ ሳሙኤል ታደሠ ጫላ ወ/ሪት ቤዛዬ ግርማ ተሾመ አልቀረቡም ከተባለ በኋላ ቀረቡ አቶ ቢኒያም ልዑልሰገድ ሞጆ አቶ ታምራት ግርማ በየነ…
የመ/ቁ 277844 ታህሳስ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሣሽ፡- ዳግም አስካለና ጓደኞቻቸው የብሎኬት ማምረቻ ስራ ህብረት ሽርክና ማህበር - አልቀረበም ተከሣሾች፡- 1. ወ/ሪት ማርታ ሴታ ዬታ 2. አቶ አብዱልቃድር አርቦ ሸሪፍ በሌሉበት 3.…
የመ/ቁ 277191 ነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ አመልካች ፡- ዜታ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ተጠሪ ፡- ጃቢ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ሲሆን ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሠጥቷል፡፡ ፍርድ ከሣሽ በሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም…
የመ/ቁ 276809 ጥቅምት 4 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሣሽ፡- አቶ ላመስግን ሙሴ ተከሣሽ ፡- አቶ መሰረት ውበቱ መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሠጥቷል፡፡ ፍርድ ከሣሽ በሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም በተፋጠነ ስነ-ስርዓት ጽፈው ባቀረቡት…
የመ/ቁ 276775 ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሳሾች፡- 1ኛ. ዶ/ር አበበ ደምስስ ፅጌ 2ኛ. ወ/ሮ ክብነሽ ስብስብ ሀብተየስ 3ኛ. አቶ ዳንኤል አበበ ደምስስ ተከሳሾች፡- 1ኛ. አቶ አብዲሳ በየነ ያደታ 2ኛ. ፍቅር ትሬዲንግ…
የመ/ቁ 276338 ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሳሾች፡- የቀድሞ የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ሰራተኞች ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የቦርድ አባላት፡- 1ኛ. አቶ ጌታቸው ተስፋዬ 2ኛ. አቶ ሁንልኝ ጥጋቡ 3ኛ. አቶ ሞላ ሻረው 4ኛ.…
የመ/ቁ 275249 ታህሳስ 21 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ሣሽ፡- አቶ አብደና በቀለ ቀነአ- ጠበቃ ደጀኔ ተከሳሾች 1ኛ. አቶ ጠቀሳ ባይሳ ቀልቤሳ ጠበቃ ጋሻሁን 2ኛ. ወ/ሪት ገልገሌ ባይሳ ቀልቤሳ መዝገቡ የተቀጠረው መርምሮ ተገቢውን ለመስራት…
የመ/ቁ. 270967 ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ/ም ልደታ ምድብ 5ኛ ፍ/ብ ንግድ ችሎት ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሣሽ፡- መክሊት የአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አ.ማ) ተከሣሾች፡- 1ኛ. አቶ በፍቃዱ ጋረደዉ መስቀሌ 2ኛ. አቶ መሐሪ የማነ አብረሃም መዝገቡ…
የመ/ቁ 270687 ጥቅምት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሣሽ፡- አቶ አበራ አግዛ ተከሣሽ፡- አቶ አንድአምላክ ሳህሌ መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሠጥቷል፡፡ ፍ ር ድ ከሣሽ በታህሳስ 1 ቀን 2011 ዓ.ም በአጭር ስነ-ስርዓት ጽፈው…
የመ/ቁ 261663 ጥቅምት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኛ፡- ሀዲስ ነቃጥበብ ከሣሽ ፡- ወ/ሪት ኢለን ንጉስ ተከሳሽ ፡- አቶ ገ/ፃድቅ ካህሳይ መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሠጥቷል፡፡ ፍርድ ከሣሽ በመጋቢት 21 ቀን 2010 ዓ.ም በአጭር ስነ-ስርዓት ፅፈው…
መ/ቁ 181609 ጥቅምት 14 ቀን 2012 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- ጎስፕላ ትሬዲንግ ኃ. የተ.የግል.ማህብር ስራ አስኪያጅ ፡- ሽመልስ አበበ፡- ቀረቡ ተከሳሽ፡- አቶ ፍቃዱ ተስፋሁን፡- ጠበቃ በላይነዉ አሻግሬ፡- ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረዉ ለምርማራ ተብሎ ሲሆን…
መ/ቁ 180219 ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- አቶ ኃይለስላሴ አስርስ ደሳለኝ ከጠበቃ መለስ ግርማይ ጋር ቀረቡ ተከሳሽ፡- አቶ አብርሃም ጌታሁን ደያም፡- ጠበቃ ሳሙኤል ደመቀ ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረዉ መርምሮ ተገቢዉን ለመስራት…
መ/ቁ 179485 ጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- ወ/ሪት እቴነሽ ፀጋዬ ወልዴ ፡- ቀረቡ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል መንግስቴ ጠበቃ ራሄል ነቃጥበብ ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረዉ ለምርመራ ተብሎ ሲሆን ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል፡፡…
መ/ቁ 179287 ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- አቶ ዳንኤል አበጀ ተካልኝ ጠበቃ ብሩክ ደረጀ፡ ቀረቡ ተከሳሾች፡- 1ኛ) አቶ አዳነ ደርብ ማሙዬ፡- አልቀረቡም 2ኛ) ኤም ኤ ፕሪንቲንግ እና አድቨርታይዚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፡- ም/ስራ አስኪያጅ…
የኮ/መ/ቁ፡- 179280 ቀን፡- 30/04/2012 ዳኛ፡ አሸናፊ ለሜቻ ከሳሾች፡- 1ኛ) ዶ/ር ጌተሁን ይትባረክ ከጠበቃ ኢሳያስ ከልሌ፡- ቀረቡ 2ኛ) ሲሣይ አበበ ተከሳሾች፡- 1ኛ) ዶ/ር አከዛ ጠዓመ፡- ጠበቃ ግርማ ሀይሌ፡- ቀረቡ 2ኛ) ቅዱስ ያሬድ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ፡- አልቀረቡም መዝገቡ…
የመ/ቁጥር 172869 ታህሳስ 20 ቀን 2012 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- አቶ በረከት ታደገኝ ፡-ወኪል ማንያህልሻል ንቦ፡- ቀረቡ ተከሳሾች፡- 1ኛ) አቶ ሳሙኤል አርከበ፡- ቀረቡ 2ኛ) ቢም አይቲ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ጠበቃ ማቲያስ ግርማ፡- ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ…
የመ/ቁጥር 170468 ቀን 10/4/2012 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሾች፡- 1. ቢም አይቲ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማ አልቀረቡም 2. አቶ ሳሙኤል አርከበ ተከሳሽ፡- አቶ በረከት ታደገኝ ወኪል ማንያህልሻል ንቦ ፡- ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረው ለምርመራ ተብሎ ሲሆን ተመርምሮ…
የመ/ቁጥር 170468 ቀን 10/4/2012 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሾች፡- 1. ቢም አይቲ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማ አልቀረቡም 2. አቶ ሳሙኤል አርከበ ተከሳሽ፡- አቶ በረከት ታደገኝ ወኪል ማንያህልሻል ንቦ ፡- ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረው ለምርመራ ተብሎ ሲሆን ተመርምሮ…
የመ/ቁጥር 161457 ቀን 29/04/12 ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡-የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር፡- ነ/ፈ ምህረቱ መኮንን፡- ቀረቡ ተከሳሽ፡- አፍሪካ ጁስ ቲቪላ አ/ማ፡- አልቀረቡም መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረው ለምርመራ ተብሎ ሲሆን ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰቷል፡፡ ፍርድ በዚህ መዝገብ የነበረዉን…
የኮ/መ/ቁ 178843 ግንቦት 1 ቀን 2011 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- ብሩክ ሳህሉ ከጠበቃ ስራብዙ ሲራክ ጋር ቀረቡ ተከሳሽ ፡- ኤርዝ ዋርክ ጂኦቴክ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ጠበቃ አሸናፊ ሀይሌ ቀረቡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረዉ ለምርመራ ተብሎ ሲሆን ተመርምሮ…
የኮ/መ/ቁ 173282 ሚያዚያ 24 ቀን 2011 ዓ/ም ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ፡- ወ/ሮ ሙሉእመቤት ፀጋዬ የህጻን ቦንቱ ናንሲ ሚካያ ተሾመ ሞግዚት ተከሳሽ፡- የምነዉሸዋ ኢንተርቴመንት ባለቤት አቶ ሸዋቀና በንቲ ኢታና መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረዉ ለምርመራ ተብሎ ሲሆን ተመርምሮ…
የኮ/መ/ቁ ፡- 171853 ቀን ፡- 21/10/11 ዓ.ም ፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 7ኛ ንግድ ችሎት ዳኛ፡- አሸናፊ ለሜቻ ከሳሽ ፡- ወ/ሮ ሙሉ አጥናፍ ታዬ - ጠበቃ ዘውዱ ተሾመ - ቀረቡ ተከሳሾች ፡- 1) ማራኪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል…
Page 1 of 2