ጸሐፊው በባሕርዳር ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር ሲሆን በሕግ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ አላቸው። ጸሐፊው በኢሜል አድራሻችው muhmetgusl@gmail.com ማግኘት ይችላሉ። 

ጸሐፊው የሕግ አማካሪና ጠበቃ ሲሆን የፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ እና አባል ናቸው። 

The blogger, with a strong legal foundation built on experience as a Public Prosecutor and a Master's degree in International Law, is currently serving as a senior Human Rights Officer at the Ethiopian Human Rights Commission.

ጸሐፊው በዓለም አቀፍ ሕግ ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በመንግሥት መሥሪያ ቤት በሕግ ባለሙያነት እያገለገሉ ይግኛሉ። ጸሐፊውን በኢሜይል አድራሻው በ berhanbekele5@gmail.com ማግኘት ይቻላል።

ጸሐፊዋ በዓለም አቀፍ ሕግ ሁለተኛ ዲግሪ ያላት ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በመንግሥት መ/ቤት በሕግ ባለሙያነት እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ጸሐፊዋን በኢሜይል አድራሻዋ rahmablog1609@gmail.com ማግኘት ይችላሉ።

ጸሐፊዋ በሕግ ጉዳዮች የዘጠኝ ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው ሲሆን በአሁን ሰዓት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዳኝነት እየሠሩ ይገኛሉ። ጸሐፊዋ ከጂማ ዩኒቨርሲቲ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በ2004 ዓ.ም ያገኙ ሲሆን አሁን 2ኛ ዲግሪያቸውን በኮንስትራክሽን ሕግ እያጠኑ ይገኛሉ።

ጸሐፊው ቀደም ሲል በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአምስት ዓመት ያህል በረዳት ዳኝነት የሠሩ ሲሆን አሁን በጠበቃነት እና በሕግ አማካሪነት እየሰሩ ይገኛሉ።

The blogger (LL B, MBA), is a Lawyer and Consultant, formerly District legal officer, Dashen Bank S.C, Bahir Dar, Ethiopia. 

The blogger is a law graduate from Addis Ababa University (2018). He also holds an LL.M. in human rights law from the University of Groningen (2020). For any comments, you can reach him at mengistumichael@gmail.com