Taxation Blog (27)

- በዓመት ከ1800 ብር በላይ ቤት የሚያከራይ አከራዮች ሁሉ የኪራይ ግብር ገቢ የመክፈል ግዴታ አለባቸው። - ግብር የማይከፍል ወይም አሳንሶ ገቢውን የማያሳውቅ አከራይን ለገቢዎች በማስረጃ የጠቆመ ተከራይም ሆነ ሌላ ሰው የማበረታቻ ሽልማት አለው። - ከአከራዮች የሚፈለገው የኪራይ ግብር አሰላልና መጠኑ ምን ይመስላል? - የቤት ኪራይ ግብርን አለመክፈል የሚያስከትለው የወንጀል ኃላፊነት ተከራዮች በወንጀል የሚጠየቁበት ሁኔታ ምን ይመስላል? እንዴት ናችሁ ሰላም ነው? የዛሬ ወጋችን የሚያጠነጥነው የቤት ኪራይ ግብር ላይ ነው። ለመሆኑ ምን ያህሎቻችን ተከራዮች ነን፤ አከራዮቻችንን በኪራይ ከሚያገኙት ገቢ ላይ ግብር የመክፈል ግዴታ እንዳለባቸው የምናውቀው? ከአከራዮች መካከል…
Page 3 of 3