Legal News - የሕግ ዜናዎች

Legal News - የሕግ ዜናዎች (301)

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals. 

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትምባሆ ቁጥጥር ስምምነት አዋጅን አፀደቀ። አዋጁ ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ሰፍራዎች ሲጋራ ማጨስን የሚከለክል ነው። በትምባሆ ላይ የሚጣል ግብርን ማሳደግና የትምባሆ ዋጋ እንዲጨምር ማድረግም በቁጥጥር አዋጁ ላይ ተካትቷል። አዲሱ አዋጅ የትምባሆ ምርቶች ማሸጊያና ገላጭ ፅሁፎች የትንባሆን ጎጅነት እንዲያመለክቱም የሚያስፈድድ ነው። የትምባሆ ምርቶችን ማስተዋወቅና ተጠቃሚነትን የሚያበረታቱ ተግባራትን በመገናኛ ብዙሃን ማሳየትንም አዋጁ ይከለክላል። አዋጁ እንደታተመ…
የደቡብ ክልል ፍትሕ ቢሮ 60 ዐቃቢያነ ሕግን በሥነ-ምግባር ግድፈት ከሥራ አሰናበተ:: ቢሮው ሌሎች 211 የሚሆኑትን ከቀላል እስከ ከባድ የሚደርስ ርምጃ ወስዶባቸዋል። በተመሳሳይ የክልሉ ማረሚያ ኮሚሽንም 42 የሰራዊቱ አባላት ላይ ከባድ ርምጃ የወሰደ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ 10 የሚሆኑት ሙሉ በሙሉ ከስራቸው የተሰናበቱ ናቸው፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ አንጎ እና የማረሚያ ኮሚሽን…
የቀድሞው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ዋና አፈጉባዔ የነበሩት አቶ ታዬ ባያብል ባለፈው ዓመት የሙስና ወንጀል ፈጽመው ተላልፎባቸው የነበረው የ2 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እሥራት በይግባኝ ወደ 6 ዓመት ከ6 ወር ከፍ እንዲል የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡ ተከሳሹ በ2003 ዓ.ም የግብርና ቢሮ ኃላፊ እያሉ በመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም ለታቀፉ አርብቶ አደሮች ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በጨረታ ሂደት የሙስና  ወንጀል ፈፅመዋል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 6 ግለሰቦች ዛሬ ከ6 እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራተ ተቀጡ። ተከሳሾቹ አቶ ያረጋል አይሸሹም የቀድሞ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ፣ የክልሉ የትምህርት ቢሮ ሃላፊና የክልሉ ምክር ቤቱ አፈጉባኤ የነበሩት አቶ ሀብታሙ ሂካ…
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15 ወንጀል ችሎት በሙስና ወንጀል ክስ በተመሰረተባቸው በእነ  አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገቦች ላይ የተለያዩ ትእዛዞችን  ሰጠ።  የፌዴራል የስነ ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን በሁለተኛ መዝገብ  በቁጥር 14፣ 13 54 ከዘረዘራቸው 18 ተከሳሾች መካከል የሰባቱ ክስ እንዲቋረጥ እና የሌሎቹ ባለበት እንዲቀጥል ማመልከቻውን ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል።  ፍርድ…
የፌዴራሉ የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ህግ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣናት እና ግብረ አበር ባለሀብቶች ላይ የመሰረተውን ክስ በፍርድ ቤት ማሰማት ጀምሯል። የኮሚሽኑ ዐቃቤ ህግ በተለይም በአንደኛው ተከሳሽ በአቶ መላኩ ፈንታ ላይ መዝገብ ቁጥር 14356 ስር ባለው 11ኛ ክስ ውስጥ ተከሳሹ በትዳር ያለችን ሴት አስኮብልለዋል የሚል ክስ መስርቶባቸዋል።…
በፎርብስ የአፍሪካ ምርጥ ስኬታማ ሴቶች ዝርዝር ላይ የተካተተችው ብቸኛዋ ኢትዮጵያዊት ቤተልሔም ጥላሁን ብዙዎቻችን SOLE REBELS በተባለው ድርጅቷ እናውቃታለን፡፡ በተለምዶ በረባሶ/ጋዴ/ እየተባሉ የሚጠሩትን ጫማዎች ዘመናዊ በሆነ መልኩ እያመረተ በማከፋፈል ታይዋን፣ ኦስትሪያ፣ ሲንጋፖር እና ባርሴሎና ሱቆችን ለመክፈት የበቃው SOLE REBELS ከሰሞኑ Oliberté Limited በተባለ ተወዳዳሪ ድርጅት የአይምሯዊ ንብረት መብቶችን ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ…