የኢትዮጵያ ሕጎችና የሰበር ውሳኔዎች ዳታቤዝ

Apr 02 2015

ሰላም የአቢሲኒያ ሎው ድረገጽ ተከታታዮች፤ እንዴት ናችሁ!

1. የሚፈልጉትን ማናቸውንም ሕግ ወይም የሰበር ውሳኔ መፈለጊያ ውስጥ በተየባችሁ (ታይፕ ባደረጋችሁ) በአንድ ሰከንድ ውስጥ ቢያገኙ ምን ይሰማዎታል?

2. የአንድን ሕግ ሁኔታ ማለትም ይሻር፣ ይሻሻል ወይም ተፈፃሚ ይሁን በአንድ ሰከንድ ጊዜ ውስጥ ቢያገኙ ምን ያህል ሥራዎትን ያቀላል?

3. የሰበር ውሳኔዎችን በመዝገብ ቁጥራቸው ወይም በተከራካሪ ወገኖች ስም ብቻ ሳይሆን በክርክሩ ወይም ውሳኔው ውስጥ በተጠቀሰው አዋጅ ወይም ሕግ አንቀጽ ፈልገው ቢያገኙ ምን ያህል ይደነቃሉ?

4. ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ላፕቶፕዎ ላይ በፍላሽ ዲስክ ወይም በሲዲ ላይ ቢያገኙትስ?

ይህንን አስደናቂ ሥራ ማየት ይፈልጋሉ? እስቲ ይህቺን ቪዲዮ ይመልከቷት!

Read 21932 times Last modified on May 22 2015
Abyssinia Law | Making Law Accessible!

Abyssinia Law is  a legal resource portal providing open access to primary and secondary legal materials for Ethiopia, such as laws, court decisions, articles, contact guidance and Lawyers Directory - with texts supplemented by online videos, a discussion forum and user blog. The service gives free access to Federal and State consolidated laws of Ethiopia (with status information whether the law is amended, repealed or effective)