Latest Blog posts
Nigussie Redae
03 May 2023
መግቢያ በኢፌዲሪ ህገመንግስትም ይሁን ኢትዮጵያ በአፀደቀቻቸው አለማቀፋዊ የሰበዓዊ መብት ስምምነቶች እንዲሁም በሌሎች አዋጆች ላይ የተቀመጡ አያሌ የሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተፈፃሚነት እንዲኖራቸው በህግ እና በስርዓት የሚመሩ፤ ዋና ግባቸው እና የሥራ መለኪያቸው ህግ እና ሥርዓትን ማስከበር የሆኑ ተቋማት መኖራቸው ጥያቄ ውስጥ የማይገባ ቅድመ ሁኔታ ነው። እነዚህ ተቋማት እርስ በራሳቸው በ...
1604 Hits
Fesseha Negash Fantaye
22 April 2023
Seyoum Yohannes, the Normative Basis for Decision on the Merits in Commercial Arbitration: the Extent of Party Autonomy, Mizan Law Review, Vol. 10, No.2, December 2016, p. 341 - 365 (You may download this article from Here) The arbitration agreement ...
1346 Hits
Sesay Goa
17 March 2023
መግቢያ ፡- ተበዳዮች በወንጀል ፍትሕ ሥርዓቱ የነበራቸው የተሳትፎ ሚና፡ ጥቅል ምልከታ በኢትዮጵያ የወንጀል ተጎጂዎች በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ሚና ከነበረበት የማማ ደረጃ በጊዜ ሂደት ‹‹ከማማ የመውረድ›› ያህል ዝቅ እያለ መጥቷል። ሀገሪቱ በዳግም የኢጣሊያ ወረራ ተፈፅሞባት ከመያዝዋ እ.እ.አ ከ 1935 ዓ.ም በፊት በወንጀል ጉዳት ደርሶባቸው በቀጥታ ተበዳይ የሆኑ ሰዎች ወይም ...
1548 Hits
Fasika Abera
17 March 2023
እንኳን ለአለማቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ። ዛሬ የመጣሁበት ዋነኛ ምክንያት ከዚህ ቀን ማለትም ከአለማቀፍ ሴቶች ቀን እና አለማቀፍ ነጭ ሪቫን ቀን አከባበር ጋር በተያያዘ ሁል ግዜም በአይምሮዬ የሚመላለሱ ጥያቄዎች ስላሉኝ እነሱን ለማንሳት እና ከጉዳዩም ጋር ተያይዞ ከስራ እና በሕይወት የተረዳኋቸውን አንዳንድ ነጥቦች ለማካፈል ነው።...
1300 Hits
Editors Pick
Introduction Arbitration is crafted in a way that can satisfy parties’ interest from the beginning until final award is rendered. In each step, decisions rendered by arbitrators may potentially affec...
12549 hits
ግልግል በፍትሐብሔር ሕጋችን እውቅና ከተሰጣቸው የሙግት መፍቻ ዘዴዎች አንዱ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ተከራካሪዎችም ጉዳያቸውን ወደ ግልግል የሚወስዱት በመካከላቸው በሕግ ፊት የሚጸና የግልግል ስምምነት እስካለ ድረስ ብቻ ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ በግልግል ሂደት መብታቸው የሚነካ ሦስተኛ ወገኖች ምን ዓይነት መፍትሔ ሊያገኙ...
17283 hits
Although some security rights are registered, this is far from uniform, as there are different registries for different types of assets, and they are all paper-based. Additionally, there is neither a ...
5601 hits
መግቢያ ለዚህ ጽሑፍ ምክንያት የሆነኝ ከታች እንደተገለጸው አንድ ተከራካሪ ወገን በፍ/ቤት ክርክር በሚያቀርብበት ወቅት ሊያጋጥሙት ከሚችሉ ጉዳዮች አንዱ ከችሎት ይነሳልኝ (ችሎት ይቀየርልኝ) በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ሲሆን ዳኞች ከችሎት የሚነሱባቸውን ምክንያቶችና ባለጉዳዮች ምን ማድረግ እንዳለባቸው በአዋጅ ቁጥር 2...
7856 hits
Latest documents
Education and Training Policy of Ethiopia - Amharic version - 2023 7126 Downloads - policies and strategies | 7.6 MB | |
The Normative Basis for Decision on the Merits in Commercial Arbitration - the Extent of Party Autonomy 164 Downloads - Arbitration Law | 635.59 KB | |
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የህግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ማውጫ ቅጽ 01-25 8110 Downloads - Federal Supreme Court Cassation Bench Decisions | 10.72 MB | |
ስለ ወንጀል ተጎጂዎች - የአዲስ እይታ አስፈላጊነት በረቂቁ የወንጀል ሕግ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ ላይ FEATURED 350 Downloads - Criminal Law | 317.19 KB | |
Federal Supreme Court Cassation Decisions - Table of content Volume 1-25 9980 Downloads - Federal Supreme Court Cassation Bench Decisions | 6.57 MB |
Legal News - የሕግ ዜናዎች

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals.
- Details
- Category: Legal News - የሕግ ዜናዎች
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 9 ቀን 2008 ዓ.ም ባካሔደው ስብሰባ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙትን ክቡር አቶ ጌታቸው አምባዬን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አድርጎ ሾመ፡፡ ምክር ቤቱ ሹመቱን አዲስ ለተዋቀረው ለፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት ያፀደቀው ጠቅላይ ሚንስትሩ ለምክር ቤቱ ሹመቱ እንዲፀድቅ ባቀረቡት መሠረት ነው፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዬን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሆነው እንዲሾሙ የቀረበውን ሀሳብ ምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ ተቀብሎታል።
አቶ ጌታቸው አምባዬ የፍትሕ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ ይህንን ኃላፊነት ለመወጣት ብቃት ያላቸው መሆኑ እምነት ተጥሎባቸዋል፡፡ አቶ ጌታቸው አምባዬ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት አማካኝነት ቃለ መኃላ ፈጽመዋል፡፡
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 49134