Latest blog posts

የቀድሞው የአክሰስ ሪል ስቴት ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ 500 ሺህ ብር ዋስትና ተፈቀደላቸው።

መርማሪ ፖሊስ ከተጠርጣሪና ከምስክሮች ቃል መቀበልን ጨምሮ የሰነድ ማስረጃዎችን መሰብሰብ፣ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ማስረጃዎችን እንዲልኩ ማድረግ የሚሉትና መሰል ስራዎችን ሰርቺያለሁ በማለት ለቀሪ ስራዎች 14 ቀን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቋል።

የአቶ ኤርሚያስ አመልጋ ጠበቆችም ፖሊስ የተሰጠው ጊዜ በቂ በመሆኑ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ሊሰጠው አይገባም ሲል ሞግቷል።

ይህ ቢሆን እንኳን የዋስትና መብት ይጠበቅልን ሲሉ አመልክተዋል።

መርማሪ ፖሊስ ግን አቶ አቶ ኤርሚያስ የተጠረጠሩበት ወንጀል ውስብስብና ሌሎች ተጠርጣሪዎችም በመኖራቸው ዋስትና ሊሰጥ አይገባም ብሏል።

የግራ ቀኙን ክርክር ሲመለከት የቆየው የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ባለፈው የመጨረሻ የሚል ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ መስጠቱን ተከትሎም መርማሪ ፖሊስ የተሰጠው ጊዜ በቂ ነው በማለት ለተጠርጣሪው 500 ሺህ ብር ዋስትና ፈቅዷል።

ውሳኔውን ተከትሎም ፖሊስ ይግባኝ ሊጠይቅ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።


Editors Pick

Legislative Drafting Blog
SIMPLICITY Simplicity is the last core feature of continental European codification that Weiss has identified. While the element of a gap-less code was addressed to the judiciary, and the systematic e...
8638 hits
Opinion/Critiques/Case Comment/Public Lecture
በተለምዶ የሕግ ባለሙያዎች በንግዱ ዘርፍ ለሚንቀሳቀሱት ተወዳዳሪ ኃይሎች የተጋለጡ አልነበሩም፡፡ ይህ በሲቪል ሎው የሕግ ሥርዓት ተከታይ ሃገራት በአድቮኬቶችና ላቲን ኖታሪዎች እንዲሁም በኮመን ሎው የሕግ ሥርዓት ተከታይ ሃገራት በባሪስተሮች፣ ሎሊሳይቶሮች እና ኮንቬሮች መካከል ተመሳሳይ እውነታ ነበር፡፡ በእነዚህ በሁለ...
12892 hits
Criminal Law Blog
  መግቢያ የወንጀል ክስን በማስረጃ አስደግፎ በማረጋገጥ እና ተከሳሽን ወደ ፍርድ ቤት በማቅረብ ጥፋተኛ ማስደረግ በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ትልቅ ጥረትና ድካም የሚጠይቅ ተግባር ነው፡፡ አንድ ወንጀል ማህበረሰቡ ላይ ሲፈጸም ወንጀሉን የፈጸመን አካል ነቅሶ በማውጣት ለፍርድ በማቅረብ ማስቀጣት የመንግሥት ተቀዳሚ...
22233 hits
Criminal Law Blog
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ምክትል ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ስራ አስፈፃሚ የነበሩት “ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲን ሽፋን በማድረግ  የአሸባሪ ቡድን የሆነው ኦነግ አባል ሆነዋል” በሚል ክስ ተመስርቶባቸው የ8 ዓመት እሥር የተበየነባቸው ሲሆን፤ ይግባኝ ጠይቀው እስሩ ወደ 5...
5469 hits

Top Blog Posts

About the Law Blog
  መግቢያ የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ቀደም ሲል አውጥቶት የነበረውና የተከራየን ሰው ማስወጣት (በርግጥ ደንቡ ይህን ድርጊት አልከለከለም) እና የኪራይ ዋጋን መጨመር ለማገድ የወጣውን የደንብ ቁጥር 122/13 ማራዘሙን በድጋሜ አስታዉቋል፡፡ ይህ ደንብ የቤት አከራዮች ያከራዬት ቤት ላይ ዋጋ እንዳንይጨምሩ ...
Taxation Blog
It is perplexing for me, as a tax lawyer having worked for close to 10 years on Ethiopian tax laws, to see how the investment and finance community in Ethiopia is not worrying enough about the tax on ...
Succession Law Blog
መግቢያ ማንኛውም ሰው አንድ የፍርድ ውሰኔ ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ ያለው እንደሆነ ጉዳዩን ለማየት በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ሊያቀርብ ሚችልበት የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ የሕግ ድንጋጌዎች ላይ ተመልክቶ ይገኛል፡፡ ይህን መሰል የጊዜ ገደብ በሕግ አጠራር ይርጋ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትርጓሜውም በሕግ በተቀመጠው የጊዜ ገደ...
Succession Law Blog
መግቢያ የውርስ ህግ ክፍል በሆነው የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 826 ላይ እንደተመላከተው አንድ ሰው የሞተ አንደሆነ በሞተበት ጊዜ ዋናው መኖሪያው በሆነበት ስፍራ የዚህ የሟች የውርስ ሀብት ይከፈታል፡፡ የሟች ውርስ ሟች በሞተበት ቅጽበት የሚከፈት ቢሆንም የሟች የውርስ ሀብት እስከሚጣራ ድረስ የሟች ንብረት እንደ አንድ የ...