Latest blog posts

የ16 ዓመቷን ታዳጊ ሐና ላላንጎን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈጽመውባት ለሕይወተ ህልፈት ዳርገዋታል በሚል የተከሰሱ 5 ግለሰቦች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈባቸው፡፡

የፌደራል ዓቃቤ ሕግ አምስቱን ግለሰቦች የአስገድዶ መድፈርና ከባድ የሰው ግድያ ወንጀሎች በሚሉ ሁለት ክሶች ክስ መሥርቶባቸው ጥፋተኛ ማስባሉ ይታወሳል፡፡

በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ ናቸው ብሎ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የወንጀል ችሎት የቅጣት ውሳኔ ለማስተላለፍ ለዛሬ በቀጠሮ መታለፉም የሚታወስ ነበር፡፡

በዚህም መሠረት ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2007 ዓ.ም የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተከሳሾቹ ላይ ከ17 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል፡፡

 

በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ተከሳሽ ሳምሶን ስለሺ እና በዛብህ ገብረማሪያም ፍርድ ቤቱ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ሲወስን በሦስተኛ፣ አራተኛ እና አምሰተኛ ተከሳሾች ደግሞ እያንዳንዳቸው በ17፣ 20 እና 18 አመት እሥራት እንዲቀጡ ወስኗል፡፡


Editors Pick

Others
Hegemonic Stability theorists such as Robert Gilpin (cited in Friedberg, P.1) note that rapid changes are dangerous. Periods of accelerated economic and technological development typically result in d...
6310 hits
Constitutional Law Blog
መግቢያ ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ለዲሞክራሲያዊ ማህብረሰብ መፈጠር የመሰረት ድንጋይ ነው፡፡ ይህ መብት በጣም ረጅም ጊዜ ያስቆጥረ የሰው ልጅ መብት ሲሆን በዘመናት መካከል በፈላጭቆራጭ ነገስታት እና መሪዎች ጫና ተደርጎበታል፡፡ ለአብነት ያህልም በጥንታዊ ባቢሎናዊያን የልዩነት ሃሳብ (being dissenter) መ...
11884 hits
Opinion/Critiques/Case Comment/Public Lecture
    ስለ ዜግነት አዎጁ በፃፍኩት ጽሑፍ ላይ አቶ ግዛዉ ለገሰ የተባሉ የሕግ ባለሙያ የፃፉት ምላሽ ደርሶኝ ተመለከትኩት፡፡ (የአቶ ግዛው ለገሰ ጽሑፍን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡፡ ) በመጀመሪያ ጸሐፊው የሕግ ባለሙያ እንደመሆናቸውም ብሎም ጽሑፉን ያወጡት እሳቸው ስላልተስማሙበት የሕግ ጽሑፍ ምላሽ ለመስጠት እንደ መሆኑ...
6550 hits
Commercial Law Blog
  መግቢያ የኮሮና ወረርሽኝን ተከትሎ በሽታዉን ከመቋቋም ጎን ለጎን ኢተዮጵያ ካጋጠማት ችግሮች መካካል አንዱ የገበያ በተለመደዉ የፍላጎትና አቅርቦት መርህ (Demand and supply) አለመሄድ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በአብዘኃኛዉ ያደጉ ሃገራት ላይ በተለይ በእንደዚህ አስጊ ሰዓት የመፈጠር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነዉ፤ ይ...
4738 hits

Top Blog Posts

Taxation Blog
  በዚህ ጽሑፍ ስለ ግብር ስወራ ምንነት፣ በተለያዩ የግብር ዓይነቶች ሥር የግብር ስወራ ስለሚያቋቋሙ ድርጊቶች፣ ለግብር ስወራ መነሻ ሊሆኑ ስለሚችሉ ምክንያቶች እንዲሁም የመከላከያ መንገዶቹ ለመዳሰስ እሞክራለሁ፡፡ ይህንን ጽሑፍ ለመጻፍ መነሻ የሆነኝ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጉምሩክና ታክስ ወንጀል ችሎት...
About the Law Blog
  መግቢያ የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ቀደም ሲል አውጥቶት የነበረውና የተከራየን ሰው ማስወጣት (በርግጥ ደንቡ ይህን ድርጊት አልከለከለም) እና የኪራይ ዋጋን መጨመር ለማገድ የወጣውን የደንብ ቁጥር 122/13 ማራዘሙን በድጋሜ አስታዉቋል፡፡ ይህ ደንብ የቤት አከራዮች ያከራዬት ቤት ላይ ዋጋ እንዳንይጨምሩ ...
Taxation Blog
It is perplexing for me, as a tax lawyer having worked for close to 10 years on Ethiopian tax laws, to see how the investment and finance community in Ethiopia is not worrying enough about the tax on ...
Succession Law Blog
መግቢያ ማንኛውም ሰው አንድ የፍርድ ውሰኔ ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ ያለው እንደሆነ ጉዳዩን ለማየት በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ሊያቀርብ ሚችልበት የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ የሕግ ድንጋጌዎች ላይ ተመልክቶ ይገኛል፡፡ ይህን መሰል የጊዜ ገደብ በሕግ አጠራር ይርጋ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትርጓሜውም በሕግ በተቀመጠው የጊዜ ገደ...