Latest blog posts

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመንጃ ማህበረሰብ ብሄረሰብ ለመሰኘት የሚያበቃ መመዘኛ አያሟላም በማለት የደቡብ ክልል የብሄረሰቦች ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ አጸደቀ።

ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው የመንጃ ማህበረሰብ  የደቡብ ክልል የብሄረሰቦች ምክር ቤት ባሳለፈው ውሳኔ ቅር በመሰኘት ለፌደሬሽን ምክር ቤት ያቀረበውን ይግባኝ ተከትሎ ነው።

የመንጃ ማሀበረሰብ አባለቱ ማንነታችን ልዩ ነው ይህም እውቅና ይሰጠው በማለት ያቀረቡትን ጥያቄ የደቡብ ክልል የብሄረሰቦች ምክር ቤት ውድቅ አድርጎታል።

ምክር ቤቱ ይህን ሲወስን ማህበረሰቡ የተለየ ማንነት የለውም በህገ መንግስቱ አንቀጽ 39 ንኡስ አንቀጽ 5 ያለውን መስፈርቶች አያሟላም በማለት እንደሆነ በፌድሬሽን ምክት ቤት የህገ መንግስትና የክልሎች ቋሚ ኮሚቴ ፀሃፊ አቶ ዳንኤል ደምሴ ተናግረዋል።

አቶ ዳንኤል  የፌድሬሽን ምክር ቤት የማህበረሰቡ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሌሎች ውሳኔዎችን አሳልፏል ነው ያሉት።

የኮንቱማና የቅማንት ማህበረሰቦች ያቀረቡትን የብሄረሰብነት ጥያቄም እየመረመረ እንደሚገኝ ነው ምክር ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ያስታወቀው።


Editors Pick

Construction Law Blog
  እንደ መነሻ ማንኛውም ሰው በማህበራዊ ኑሮ ውስጥ በሚገጥመው መስተጋብር የተለያዩ ጥያቄዎች ወይም መብቶች (Claims) ሊኖረው ይችላል፡፡ ከዚህ ንድፈ ሃሳብ በመነሳት ታዲያ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውም በርካታ የመብት ጥያቄዎች መነሳታቸው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው! እንደሚታወቀው የግንባታ ዘርፍ...
15979 hits
Criminal Law Blog
  መግቢያ በአሁኑ ወቅት በስፋት ተቀባይነት ካገኙ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች በወንጀል ተከሰው ለጠበቃ የመክፈል አቅም ለሌላቸው ሰዎች የሕግ  ድጋፍ መስጠት አንዱ ነው። በመሆኑም ተከላካይ ጠበቃ የማግኘት መብት የተከሰሱ ሰዎች ካሏቸው ሕገ-መንግስታዊ  መብቶች ቀዳሚው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ለምን ቢሉ በዓለማቀ...
13992 hits
Opinion/Critiques/Case Comment/Public Lecture
Getting to Yes: Negotiation agreement without giving in by Roger Fisher and William Ury page 200+xiii, price 11.00 $ ,publisher Penguin book publisher [1] Either to earn or to learn if anyone is inter...
7439 hits
About the Law Blog
    መግቢያ ሰዎች ንብረታቸውን የሚመለከቱ ጉዳዮችን በተመለከተ አንድን ግዴታ ለማቋቋም ወይም ለመለወጥ ወይም ለማስቀረት ባላቸው ተወዳዳሪ ግንኙነት በሁለት ወይም በብዙ ሰዎች መካከል ስምምነት ሲፈፅሙ ውል እንዳደረጉ ከኢትዮጵያ የፍትሐብሄር ህግ ቁጥር 1675 መረዳት ይቻላል፡፡ አንድ ውል ከተደረገ በኋላ በአንደኛው ...
18258 hits

Top Blog Posts

About the Law Blog
  መግቢያ የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ቀደም ሲል አውጥቶት የነበረውና የተከራየን ሰው ማስወጣት (በርግጥ ደንቡ ይህን ድርጊት አልከለከለም) እና የኪራይ ዋጋን መጨመር ለማገድ የወጣውን የደንብ ቁጥር 122/13 ማራዘሙን በድጋሜ አስታዉቋል፡፡ ይህ ደንብ የቤት አከራዮች ያከራዬት ቤት ላይ ዋጋ እንዳንይጨምሩ ...
Taxation Blog
It is perplexing for me, as a tax lawyer having worked for close to 10 years on Ethiopian tax laws, to see how the investment and finance community in Ethiopia is not worrying enough about the tax on ...
Succession Law Blog
መግቢያ ማንኛውም ሰው አንድ የፍርድ ውሰኔ ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ ያለው እንደሆነ ጉዳዩን ለማየት በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ሊያቀርብ ሚችልበት የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ የሕግ ድንጋጌዎች ላይ ተመልክቶ ይገኛል፡፡ ይህን መሰል የጊዜ ገደብ በሕግ አጠራር ይርጋ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትርጓሜውም በሕግ በተቀመጠው የጊዜ ገደ...
Succession Law Blog
መግቢያ የውርስ ህግ ክፍል በሆነው የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 826 ላይ እንደተመላከተው አንድ ሰው የሞተ አንደሆነ በሞተበት ጊዜ ዋናው መኖሪያው በሆነበት ስፍራ የዚህ የሟች የውርስ ሀብት ይከፈታል፡፡ የሟች ውርስ ሟች በሞተበት ቅጽበት የሚከፈት ቢሆንም የሟች የውርስ ሀብት እስከሚጣራ ድረስ የሟች ንብረት እንደ አንድ የ...