Latest Blog posts
Nigussie Redae
03 May 2023
መግቢያ በኢፌዲሪ ህገመንግስትም ይሁን ኢትዮጵያ በአፀደቀቻቸው አለማቀፋዊ የሰበዓዊ መብት ስምምነቶች እንዲሁም በሌሎች አዋጆች ላይ የተቀመጡ አያሌ የሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተፈፃሚነት እንዲኖራቸው በህግ እና በስርዓት የሚመሩ፤ ዋና ግባቸው እና የሥራ መለኪያቸው ህግ እና ሥርዓትን ማስከበር የሆኑ ተቋማት መኖራቸው ጥያቄ ውስጥ የማይገባ ቅድመ ሁኔታ ነው። እነዚህ ተቋማት እርስ በራሳቸው በ...
1571 Hits
Fesseha Negash Fantaye
22 April 2023
Seyoum Yohannes, the Normative Basis for Decision on the Merits in Commercial Arbitration: the Extent of Party Autonomy, Mizan Law Review, Vol. 10, No.2, December 2016, p. 341 - 365 (You may download this article from Here) The arbitration agreement ...
1316 Hits
Sesay Goa
17 March 2023
መግቢያ ፡- ተበዳዮች በወንጀል ፍትሕ ሥርዓቱ የነበራቸው የተሳትፎ ሚና፡ ጥቅል ምልከታ በኢትዮጵያ የወንጀል ተጎጂዎች በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ሚና ከነበረበት የማማ ደረጃ በጊዜ ሂደት ‹‹ከማማ የመውረድ›› ያህል ዝቅ እያለ መጥቷል። ሀገሪቱ በዳግም የኢጣሊያ ወረራ ተፈፅሞባት ከመያዝዋ እ.እ.አ ከ 1935 ዓ.ም በፊት በወንጀል ጉዳት ደርሶባቸው በቀጥታ ተበዳይ የሆኑ ሰዎች ወይም ...
1522 Hits
Fasika Abera
17 March 2023
እንኳን ለአለማቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ። ዛሬ የመጣሁበት ዋነኛ ምክንያት ከዚህ ቀን ማለትም ከአለማቀፍ ሴቶች ቀን እና አለማቀፍ ነጭ ሪቫን ቀን አከባበር ጋር በተያያዘ ሁል ግዜም በአይምሮዬ የሚመላለሱ ጥያቄዎች ስላሉኝ እነሱን ለማንሳት እና ከጉዳዩም ጋር ተያይዞ ከስራ እና በሕይወት የተረዳኋቸውን አንዳንድ ነጥቦች ለማካፈል ነው።...
1269 Hits
Editors Pick
መግቢያ ሰዎች ኑሮአቸውን ስኬታማ ለማድረግ በሚፈጽሙት የእለት ተእለት ተግባራቸው ከሌሎች የማህበረሰቡ ክፍሎች ጋር ዘርፈ ብዙ መስተጋብሮችን የሚፈጽሙ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይሁንና እነኚህን መስተጋብሮች በተለያዩ ምክኒያቶች በራሳቸው ለመፈጸም የማይችሉ በሆነ ጊዜ ሥራዎችን ሌላ ሰው እንዲያከናውንላቸው ፍላጎት ሊያድር...
10571 hits
መግቢያ በዘመናዊ አሠራር የወንጀል ጉዳይን እንዲከታተል የተቋቋመ እያንዳንዱ መሥሪያ ቤት ለፍርድ ሊቀርቡ የሚገባቸውን ጉዳዩች አይነትና ብዛት ለመለየት የሚያስችለው ሥነ ሥርዓት ይቀይስለታል፡፡ ይህ እንዲሆን የሚያሰፈለገውም በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፡፡ አንደኛ አንድ ሰው ወንጀል ሰርተሃል ተብሎ በሚከሰሰበትና...
13383 hits
{autotoc} Introduction In this piece, I will examine the legality of and intent induced the State of Emergency (SoE) declared on Feb. 16, 2018, in Ethiopia. Throughout, I will utilise legal and pu...
11952 hits
It also raises an important political question – to whom is a codification addressed? The idea of simplicity has always been a goal of good law and it can be found in most definitions of codification....
9572 hits
Latest documents
Education and Training Policy of Ethiopia - Amharic version - 2023 7120 Downloads - policies and strategies | 7.6 MB | |
The Normative Basis for Decision on the Merits in Commercial Arbitration - the Extent of Party Autonomy 163 Downloads - Arbitration Law | 635.59 KB | |
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የህግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ማውጫ ቅጽ 01-25 8006 Downloads - Federal Supreme Court Cassation Bench Decisions | 10.72 MB | |
ስለ ወንጀል ተጎጂዎች - የአዲስ እይታ አስፈላጊነት በረቂቁ የወንጀል ሕግ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ ላይ FEATURED 350 Downloads - Criminal Law | 317.19 KB | |
Federal Supreme Court Cassation Decisions - Table of content Volume 1-25 9924 Downloads - Federal Supreme Court Cassation Bench Decisions | 6.57 MB |
- Details
- Category: Legal News - የሕግ ዜናዎች
እንጀራ የደረጃ መስፈርት ተዘጋጀለት
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጄንሲ አንድ እንጀራ ደረጃውን አሟልቷል ሊባል የሚችልበትን የደረጃ መስፈርት አዘጋጀ ።
በዚህም መሰረት በጥቃቅንና አነስተኛ እንዲሁም እንጀራን በማቅረብ የተደራጁ ሌሎች ማህበራት የተቀመጠላቸውን ደረጃ በማሟላት ወደ ውጭ ሀገር መላክ የሚያስችል ስርአት ተዘርግቷል ።
ኤጀንሲው አንድ እንጀራ ሊያሟላ ይገባል ብሎ ያስቀመጠው መስፈርት ፥ ሙሉ በሙሉ ከጤፍ የተጋገረ ሆኖ 310 ግራም የሚመዝን መሆን አለበት ፤ ዲያሜትሩ ወይም ከጫፍ እስከ ጫፍ ሲለካ እንጀራው 52 ሳንቲ ሜትር በተጨማሪም ሲተጣጠፍ መሰባበር የማይችል ሊሆን ይገባል።
ሌላው እንጀራው ጀርባው ልሙጥ ሆኖ ከፊት ለፊት አይኖቹ ጎላ ጎላ ብለው የሚታዩ መሆን አለባቸው።
የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት አገልግሎት ሀላፊ አቶ ዳንኤል ዘነበ ይህ ደረጃ ሊወጣለት የቻለው በአምራቾች ጥያቄ አማካኝነት መሆኑን ተናግረዋል።
ይህም ሀገራዊ ምርት የሆነውን እንጀራን ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ለማግኘት አጋዥ ነው ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች ትልልቅ ተቋማት እነዚህን ደረጃዎች ካሟሉ ተቋማት ጋር ግንኙነት በመፍጠር የተመቻቸ አሰራርን ሊዘርጉ እንደሚችሉም ነው የጠቀሱት።