Latest blog posts

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ የእምነት አኩልነትና ተቻችሎ የመኖር የሃይማኖት እሴትን ሊያጎለብት የሚችል ረቂቅ አዋጅ ማዘጋጀቱን የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም እንዳሉት በሃይማኖቶች ስም የሚደረጉ የፖለቲካና ሌሎች እንቅስቃሴዎችን ለመግታት አንዲቻል የሃይማኖት መሪዎችና አባቶች የሚተገብሩት ረቂቅ ህግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኗል ፤ በመሆኑም ረቂቅ አዋጁ ይህንን አሰራር እንደሚያሰፍን ታምኖበታል።

መንግስት በሃይማኖት ጣልቃ እንደማይገባ በህገ መንግስቱ መካተቱን ያስታወሱት ሚኒስትሩ ፥ ይህም በረቂቅ አዋጁ መደገፉን ነው ያብራሩት።

የሃይማኖት ተቋማትና መንግስት በሰላምና በልማት እሴቶች ላይ በጋራ ተባብረው እንዲሰሩም ረቂቅ አዋጁ ድጋፍ ያደርጋል ተብሏል።


Editors Pick

Constitutional Law Blog
  መግቢያ ሁሉም ሕጎች በራሳቸው ምሉዕ አይደሉም፡፡ በመሆኑም ሕጎችን በተገቢው የአተረጓጎም ሥርዓት መሠረት ተርጉሞ ሥራ ላይ ማዋል ያስፈልጋል፡፡ በተለይ ደግሞ አጠቃላይ መርሆዎችን የደነገጉ ሕጎችን የያዙ እንደ ሕገ-መንግሥት ዓይነት ሕጎች በከፍተኛ ጥንቃቄ መሠረታዊ የአተረጓጎም መርሆዎችን በተከተለ ሁኔታ ፍጹም ገለል...
5440 hits
Construction Law Blog
መግቢያ እንደሚታወቀው በኮንስትራክሽን ውሎች አፈጻጸም ወቅት መሀንዲሱ የሚጫወተው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ አንዳንዴም መሀንዲሱ በውኑ የመሀንዲስ አድራጎት የማይመስሉ ተግባራትን ሲያከናውን ይሰተዋላል፡፡ ይህም ነገሩ አጀብ! ቢያሰኝም እውነታው ግን ከዚህ የራቀ አይደለም፡፡ እርግጥ ነው መሀንዲሱ ብዙ አልፎ አልፎም እር...
16317 hits
Taxation Blog
{autotoc}     The outbreak of COVID-19 pandemic has brought overall economic, political and social crisis in most parts of the world including Ethiopia. Although there are criticisms on their effectiv...
4823 hits
Labor and Employment Blog
መግቢያ አፈጻጸም ማለት አንድ መብቱ በፍርድ ውሳኔ እንዲከበር ለፍርድ ቤት ክስ ያቀረበ ሰው የፍርድ ውሳኔ አግኝቶ በፍርዱ መሰረት ሳይፈጸምለት ሲቀር ፍርዱ የተፈረደበት ወገን እንደ ፍርዱ እንዲፈጽም የሚገደድበት የሕግ ሥርዐት ነው፡፡ ይህ ስርዐት የሚመራውም በፍትሐብሔር ሥነ- ሥርአት ሕግ ቁጥር 375 ጀምሮ በተደነገጉ...
12031 hits

Top Blog Posts

About the Law Blog
  መግቢያ የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ቀደም ሲል አውጥቶት የነበረውና የተከራየን ሰው ማስወጣት (በርግጥ ደንቡ ይህን ድርጊት አልከለከለም) እና የኪራይ ዋጋን መጨመር ለማገድ የወጣውን የደንብ ቁጥር 122/13 ማራዘሙን በድጋሜ አስታዉቋል፡፡ ይህ ደንብ የቤት አከራዮች ያከራዬት ቤት ላይ ዋጋ እንዳንይጨምሩ ...
Taxation Blog
It is perplexing for me, as a tax lawyer having worked for close to 10 years on Ethiopian tax laws, to see how the investment and finance community in Ethiopia is not worrying enough about the tax on ...
Succession Law Blog
መግቢያ ማንኛውም ሰው አንድ የፍርድ ውሰኔ ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ ያለው እንደሆነ ጉዳዩን ለማየት በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ሊያቀርብ ሚችልበት የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ የሕግ ድንጋጌዎች ላይ ተመልክቶ ይገኛል፡፡ ይህን መሰል የጊዜ ገደብ በሕግ አጠራር ይርጋ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትርጓሜውም በሕግ በተቀመጠው የጊዜ ገደ...
Succession Law Blog
መግቢያ የውርስ ህግ ክፍል በሆነው የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 826 ላይ እንደተመላከተው አንድ ሰው የሞተ አንደሆነ በሞተበት ጊዜ ዋናው መኖሪያው በሆነበት ስፍራ የዚህ የሟች የውርስ ሀብት ይከፈታል፡፡ የሟች ውርስ ሟች በሞተበት ቅጽበት የሚከፈት ቢሆንም የሟች የውርስ ሀብት እስከሚጣራ ድረስ የሟች ንብረት እንደ አንድ የ...